Telegram Group & Telegram Channel
የቡና በቀላሉ ገንዘብ መቀበያ ፕላትፎርም

በኢትዮጵያውያን ሶፍትዌር ፈጣሪዎች የተሰራው የቡና ከአድናቂዎቻችን እና ከተከታዮቻችን በቀላሉ ገንዘብ እንድንቀበል የሚያስችለው አዲስ የቨርቹዋል ገንዘብ መቀበያ ሰርተው አቅርበውልናል፡፡

እንደሚታወቀው በሶሻል ሚድያ ላይ ሰዎች ብዙ ስራ ይሰራሉ ሆኖም ምቹ የሆነ ገንዘብ መቀበያ ስለሌለ የቡና ይሄን ችግር ለመፍታት ለአጠቃቀም በጣም ቀላል እና ፈጣን የሆነ ምቹ ቡና ጋብዙን የምንልበትን ሁሉንም የክፍያ መንገዶች ያካተተ ክሬዲት እና ዴቢት ካርዶችን፣ ባንክን፣ ፔይፓልን፣ ቴሌብር እና ኤምፔሳን በመጠቀም ወደኛ አካውንት በማስገባት ቡና መጋበዝ ይችላሉ፡

ተጨማሪ ለማንበብ
🔗 https://blog.siltawi.com/post/የቡና-በቀላሉ-ገንዘብ-መቀበያ-ፕላትፎርም/

#yebuna #donation #support #ethiopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM

tg-me.com/freecodecs/1572
Create:
Last Update:

የቡና በቀላሉ ገንዘብ መቀበያ ፕላትፎርም

በኢትዮጵያውያን ሶፍትዌር ፈጣሪዎች የተሰራው የቡና ከአድናቂዎቻችን እና ከተከታዮቻችን በቀላሉ ገንዘብ እንድንቀበል የሚያስችለው አዲስ የቨርቹዋል ገንዘብ መቀበያ ሰርተው አቅርበውልናል፡፡

እንደሚታወቀው በሶሻል ሚድያ ላይ ሰዎች ብዙ ስራ ይሰራሉ ሆኖም ምቹ የሆነ ገንዘብ መቀበያ ስለሌለ የቡና ይሄን ችግር ለመፍታት ለአጠቃቀም በጣም ቀላል እና ፈጣን የሆነ ምቹ ቡና ጋብዙን የምንልበትን ሁሉንም የክፍያ መንገዶች ያካተተ ክሬዲት እና ዴቢት ካርዶችን፣ ባንክን፣ ፔይፓልን፣ ቴሌብር እና ኤምፔሳን በመጠቀም ወደኛ አካውንት በማስገባት ቡና መጋበዝ ይችላሉ፡

ተጨማሪ ለማንበብ
🔗 https://blog.siltawi.com/post/የቡና-በቀላሉ-ገንዘብ-መቀበያ-ፕላትፎርም/

#yebuna #donation #support #ethiopia

BY AI Programming

Share with your friend now:
tg-me.com/freecodecs/1572

View MORE
Open in Telegram

AI Programming Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Telegram announces Anonymous Admins

The cloud-based messaging platform is also adding Anonymous Group Admins feature. As per Telegram, this feature is being introduced for safer protests. As per the Telegram blog post, users can “Toggle Remain Anonymous in Admin rights to enable Batman mode. The anonymized admin will be hidden in the list of group members, and their messages in the chat will be signed with the group name, similar to channel posts.”

China’s stock markets are some of the largest in the world, with total market capitalization reaching RMB 79 trillion (US$12.2 trillion) in 2020. China’s stock markets are seen as a crucial tool for driving economic growth, in particular for financing the country’s rapidly growing high-tech sectors.Although traditionally closed off to overseas investors, China’s financial markets have gradually been loosening restrictions over the past couple of decades. At the same time, reforms have sought to make it easier for Chinese companies to list on onshore stock exchanges, and new programs have been launched in attempts to lure some of China’s most coveted overseas-listed companies back to the country.

AI Programming from in

Telegram AI Programming
FROM USA